ብሔራዊ የምርጫ ለ4 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕውቅና ሰጠ

0
1087

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ለሁለት አገር አቀፍና ለሁለት ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአጠቃላይ ለአራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥር 28 ቀን 2011 ዓ.ም ዕውቅና ሰጠ።
ዕውቅና የተሰጣቸው ፖርቲዎች
አገር ዓቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች
1. የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/
2. ምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ /ምክክር/
ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች
1. የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ቅዴፓ/
2. የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ /ጋህነን/ ናቸው ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here