የአልኮል ማስታወቂያ በብሮድካስት ሚዲያ እንዳይተላለፍ የሚከለክለው ሕግ ከ3 ወር በኋላ ተፈፃሚ ይሆናል

0
558

የአልኮል ማስታወቂያ በብሮድካስት ሚዲያ እንዳይተላለፍ የሚከለክለው ሕግ ከ3 ወር በኋላ ተፈፃሚ ይሆናል
በአልኮል አምራቾችና ማስታወቂያ በሚሰሩ የሚዲያ ተቋማት መካከል የረጅም ጊዜ የማስታወቂያ የውል ስምምነት ሊፈርሙ እንደሚችሉ ታሳቢ በማድረግ የእፎይታ ጊዜ መስጠሩ አስፈላጊ ሆኗል ተብሏል፡፡
በመሆኑም አዋጁ ከፀደቀበት ከትናንት ጥር 28 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ከ3 ወር በኋላ በብሮድካስት አማካኝነት የአልኮል ማስታወቂያ ማስነገር የተከለከለ ይሆናል፡፡
በተመሳሳይ ከ3 ወር በኋላ የአልኮል መጠጥን ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማያያዝ፣ በቢልቦርድ ማስተዋወቅም የተከለከለ ይሆናል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here