ባለ 5 ኮከቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ሊመረቅ ነው

0
624

ባለ 5 ኮከቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል የፊታችን ጥር 19/2011ዓ.ም በድምቀት ይመረቃል።

ሆቴሉ በ40,000ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 373 ከስታንዳርድ እስከ ፕረዚደንሻል የምኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን በአፍሪካ ትልቁ የቻይና ሬስቶራት፣ ጂም እና ስፓ አሉት።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here