የአድዋ ተጓዦች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

0
164

“የጉዞ አድዋ” ተጓዦች የሽኝት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ጊቢ ውስጥእየተካሄደ ነው።
በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተገኝተዋል።
እንዲሁም “የጉዞ አድዋ” ተጓዦች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች እና የከተማው ነዋሪዎች በተገኙበት የሽኝት መርሃ ገብሩ እየተካሄደ መሆኑን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here