የአፍሪካ አራት አየር መንገዶች የኢትዮጵያን የበላይነት ለመመከት ጥምረት ሊፈጥሩ ነው

0
397

አራት የአፍሪካ አየር መንገዶች በመጪዎቹ 2 ወራት ውስጥ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የሲቪለ አቪዬሽን ጥምረት ለመመስረት ማቀዳቸው ተሰምቷል፡፡
አራቱ አየር መንገዶች የሞሪሼስ፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የሩዋንዳ እና የኬንያ አየር መንገዶች ሲሆኑ ዓላማቸው ደግሞ  አዳዲስ አሰራሮችን በመከተል በአህጉሪቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ብቸኛ የበላይነት መመከትና ኩባንያዎቻቸውን ማበልፀግ ነው ፡፡

በአፍሪካ የአቬሽን መስክ የተለያዩ ውጣ ውረዶች ሲያጋጥምት የቆዩ ሲሆን ከፋተኛ ታክስ፣ ነዳጅ፣ የአየር ማርፊያ እጥረት፣በዘርፋ ያለው ውድድር እና ሌሎችም አራቱ አየር መንገዶች በጥምረት እንዲሰሩና በአፍሪካ የበላይነትን የተቀናጀ አየር መንገድ  መመስርት ነው።

መረጃው የ www.theeastafrican.co.ke/  ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here