ኳታር ለስምንት ኢትዮጵያውያን እስረኞች ምህረት አደረገች

0
543

ኳታር ለስምንት ኢትዮጵያውያን እስረኞች ምህረት አደረገች

የኳታሩ አሚር ሼክ ተሚም ቢን ሃማድ አልታኒ የሀገሪቱን ብሄራዊ በዓል ቀን ምክንያት በማድግ ለስምንት የህግ ታራሚዎች ምህረት ማድረጋቸው ተነግሯል።

በቀጣይም በእስር ላይ የሚገኙ 18 ኢትዮጵያውያንን ለማስፈታት በኳታር የኢፌዴሪ ኤምባሲ ክትትል እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።

በምህረት የተፈቱት ኢትዮጵያውያንም በቅርብ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ነው የተገለጸው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here