0
370

የመንግስትን እቅድ በግልጽ ቋንቋ ለህዝብ ለማድረስ ባለ አንድ ገጽ የእቅድ ሰሌዳ (ዳሽ ቦርድ) ይፋ ተደረገ።
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነው ባለ አንድ ገጽ እቅዱ ይፋ የተደረገው።
የአንድ ገጽ እቅዱ ምን አይነት ይዘት እንዳለው ለማወቅ ምስሉን ይመልከቱ፡-

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here