‹‹ራህማቶ›› !

0
681

‹‹በፍቅርና በጥላቻ መሀል ምን ይኖራል?
በተራራና በሜዳ መሀል ምን ይታያል?
በዝምታና በጩኸት መሀል ምን ይሰማል?
ጨለማና ብርሃንን…
ጦርነትና ሰላምን…
ሞትና ሕይወትን… የሚያስተሳስራቸውና የሚነጣጥላቸውን በየመሀላቸው ያለው ታላቁ ኃይል ምንድነው?››
የሠዓሊና ገጣሚ አሰፋ ጉያ ‹‹ራህማቶ›› ልቦለድ ገፀ ባሕሪ ራህማቶ ዘወትር የሚያሳስበውና የሚያስጨንቀው ብሎ ያሠፈረው ኃይለ ቃል ነው፡፡
አሰፋ ጉያ በተመልካችነት ሳይሆን በተሳታፊነት በዳበረ ልምዱ እየከሸነ ‹የብሩሿን ሕይወት› በባለብሩሹ ያስነብበናል፣ ገበናዋን ገልጦ ያሳየናል።

እስቲ አንብቡት!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here