300 በላይ የሆኑ ኤርትራውያን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ትላንት ምሽት ዓዲግራት ገብተዋል

0
714

300 በላይ የሆኑ ኤርትራውያን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የራሳቸው የታሪክ አንድ አካል የሆነውን የነጃሺ መስጅድ ለመዘየር ትላንት ምሽት ዓዲግራት ገብተዋል ።የአል ነጃሺ መስጅድ በ7ተኛው ክ/ዘ የተመሰረተ ነው  በትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ 11 ኪሎሜትር ርቅተ ላይ የእስልምናን ወደ ኢትዮጵያ መምጣትን የፈቀደውን ንጉስ ነጃሺ ለማስታወስና ለመዘከር አል-ነጃሺ መስጊድ ተገነባ። መስጊዱ በእስልምና እምነት ተከታዩች ዘንድ ከኢትዮጵያ ከአፍሪካ በአንደኝነት ደረጃ ከዓለም ከመካ መዲና እና ከኢየሩሳሌም ቀጥሎ በ3ኛነት ደረጃ ላይ ያለ ቅዱስ ስፍራ እንደሆነ ይታመንበታል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here