የአዲስ አመት ስጦታ ለእናት አገሬ በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ድጋፍ ተጀመረ።

0
860

የአዲስ አመት ስጦታ ለእናት አገሬ በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ድጋፍ ተጀመረ።ድጋፍ በገንዘብ ለማድረግ ለምትፈልጉ የበጎ ፍቃዱ አድራጊዎች የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000256335167 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነዉ። ድጋፉ በገንዘብ ብቻ ሳይሆን አቅም በፈቀደ መልኩ ከነሐሴ 28 – ጳጉሜ 1 ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ ደም በመለገስ፣ አልባሳትን በማሰባሰብ፣ ባለሞያዎች በየተሰማሩበት ሙያ አገልግሎት በነጻ በመስጠት እና ሃሳብም በማፍለቅ ጭምር የበጎ ፍቃድ ድገፍ ሁሉም እንዲያደርግ የአዲስ አበባ አስተዳደር ጠይቋል::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here