ዜና ሚድሮክ ኢትዮጲያ የ23 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ By Tigist Tsegaye - August 31, 2018 0 262 Share Facebook Twitter Google+ Pinterest WhatsApp የአዲስአበባ አስተዳደር ከባለ ሀብቱ ጋር በሸራተን አዲስ ሆቴል ባደረገው ውይይትና የእራት ግብዣ ላይ ለአዲስ ተስፋ ቀመር የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስፈጸሚያ እና አቅመ ደካሞችን ለመደገፍ ሜድሮክ ኢትዬጵያ የ23 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጎአል። በጠቅላላውም 29 ሚሊዮን 241ሺ ብር ቃል መግባቱ ተገልጿል ።